በዚህ መሰረት፦
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ ፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ሰርተፊኬትና የመጨረሻ ወር የቫት ዲክላሬሽን የሚያቀርቡ፣
3. አግባብነት ያለው የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
4.የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
5.ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸው ማረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖራቸዋል
6.ተጫራቾች አሸናፊ ሁነው ሲገኙ ውሉ ከታሰረበት ጀምሮ በ45 ተከታታይ ቀናት ማቅረብ የሚችሉ፣
7.ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ፌርማና የድርጅቱ ማሕተም በማሳረፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
8.ተጫራቾች የጨረታው ማስከበርያ ብር 25,000.00 /ሃያ አምስ ሺ/በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
9.የጨረታው ዶክመንት በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ
ብር 100 (አንድ መቶ/ ከፍሎ በትግራይ ልማት ማህበር ፅ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 410 መውሰድ ይችላሉ፣
10.ይህ ጨረታ በሪፖርተር ጋዜጣ በወጣ በ16 ቀን በ8.30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 9.00 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት መቐለ በሚገኘው ዋና ጽ/ቤት ይከፈታል፣
11.አሸናፊዎች ያሸነፉትን እቃዎች መቐለ በሚገኘው የትግራይ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ማድረስ ይጠበቅባቸዋል
12.ጽ/ቤቱ ከጠቅላላ ግዥ25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው
13.የጨረታ መክፈቻው ቀን የበአል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ
ቀን ይከፈታል፣
14.ኣሰሪው ፅ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው ኣይገደድም።
15.ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፤-0344406944 መጠየቅ ይቻላል
Backs