| Invitation Date | Oct 3, 2025 |
| Procurement Reference No | MoR-NCB-G-0100-2018-BID-Open |
| Procurement Category | Goods |
| Market Type | National |
| Procurement Method | Open |
| Procurement Classification | | Code | Title |
|---|
| 103000000 | Spare parts |
|
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Address | Country:Ethiopia Town:Mekelle Street:Hawelt Room Number:20 Telephone:>+251934345898 Email:[email protected] Po Box:516/875 Fax:............ |
Lot Information
| Object of Procurement | Procurment of Spare Part Mekele 2018 |
| Description | Not Available |
| Lot Number | 1 |
| Clarification Request Deadline | Oct 8, 2025, 5:00:00 PM |
| Pre-Bid Conference Schedule | Not Applicable |
| Site Visit Schedule | Not Applicable |
| Bid Submission Deadline | Oct 18, 2025, 4:00:00 PM |
| Bid Opening Schedule | Oct 18, 2025, 4:30:00 PM |
Source of Fund
| Funding Source | Source Of FundsTreasury |
| Governing Laws | The Federal Republic of Ethiopia |
Eligibility Requirements
| Participation Fee |
| Eligibility Documents | Financial Qualification|
| Factor | Criteria |
|---|
| የገንዘብ አይነት | ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ | | የቀረበ የጨረታ ዋጋ | ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣ | | አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን | በክፍል 3 የጨረታ ግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሰረት የተጫረቹ አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን መ/ቤቱ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ከተጠቀሰው አንጻር ሲታይ ካላነሰ | | የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች | በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሲያቀርብ | | በኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ | በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለት ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሲያቀርብ | Legal Qualification|
| Factor | Criteria |
|---|
| የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት | የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል | | ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት | በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣ | | የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት | በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣ | | የጥቅም ግጭት | በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣ | | ዜግነት | በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው | | የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ | በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣ | | የንግድ ፈቃድ | በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ |
Professional Qualification|
| Factor | Criteria |
|---|
| የተጫራችን ፕሮፌሽናል አቅም የአግባብነት ማረጋገጫ | በጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነት ማረጋገጫ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣ | | የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ | በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዡ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነ ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ፣ |
Technical Qualification|
| Factor | Criteria |
|---|
| የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ | ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡ | | ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ | በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ | | የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ | ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት:: | | ዋስትና | በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ | | የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ | በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣ | | ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ | ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣ | | የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት | ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት |
|
| Bid Security Amount | 50,000 ETB |
| Bid Security Form For SME | Letter from Small and Micro Enterprise, |
| Bid Security Form For Foreign Bidders | Bank Guarantee, |
| Bid Security Form For Local Bidders | Bank Guarantee, |
Notice
| Terms and Conditions | The organization has the right to cancelled fully or partially |
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
መመለስ