የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ :ብረትና ኬብሉ የተፈታ ድራም እና እንጨት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
  • Posted Date: ኣርብ ሰኔ 3, 2008 (over 8 years ago)
  • Closing Date: ሰኞ ሰኔ 13, 2008 06:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:3000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:25.00
  • Bid Opening Date: ሰኞ ሰኔ 13, 2008 06:00 Afternoon
  • Wood and Wood Work/
  • Print
  • Pdf

1 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉና የ2008 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

2 ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ ብር 3000 መስያዝ አለበት

3 ተጫራቾች ከ ሰኔ 2 ቀን 2008 ዓም ሎጀስቲክ እና ፋሲሊቲ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት የማይመለስ ብር /ሃያ ኣምስት/ 25 በመክፈል ለሽያጭ የተዘጋጁ ዕቃዎች ቀበሌ 03 በሚገኘወ ግምጃ ቤት እና ግቢ ዉስጥ ለጨረታ የተዘጋጁ የጣዉላ ሳጥን :አሪጌ ብረታ ኬብል የተፈታ ድራም እና እንጨት በኣካል ቦታዉ ድረስ በመሄድ በስራ ሰዓት ማየት ይቻላል

4 ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚገዙበት ዋጋ በማስቀመጥ በሰም በታሸገ አዘጋጅተዉ ሙሉ አድራሻቸዉ በመግለፅ ሎጂስቲክ እና ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ያዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ሰኔ 2 ቀን 2008 ዓም እስከ ሰኔ13 ቀን 2008 ዓም ከቀኑ 8:00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ከዛ በኃላ የሚቀርበዉ ማንኛዉም ሰነድ ተቀባይነት

5 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ሰኔ13 ቀን 2008 ዓም ከቀኑ 8:15 በሰሜን ማንኛዉም ሰነድ ተቀባይነት የለዉም

6 አሸናፊዉ ተጫራቾች ከተገለጸ በኃላ በአምስት የስራ ቀናት ዉስጥ ለጨረታ የተዘጋጁ የጣዉላ ሳጥን : ጣዉላ ብረትና ኬብሉ የተፈታ ድራም እንጨት ብቻ ከላይ በተገለጸዉ የጊዜ በስራ ሰዓት ማንሳት አለባቸዉ አሸናፊዉ በጊዜ ገደብ ካላነሱ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ስፒኦ ተደርጎ ሪጅኑ የራሱን አማራጭ ይወስዳል

7 ዕቃዎቹን በሙሉ ካልሆነ በከፊል ወይም በተናጠል መጫረት አይቻልም

8 መቤቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

9 አንድ ተጫራች ባቀረበዉ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም

Backs
Tender Category