መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ (MIE) የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃና : የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች እና ክምፕዩተር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላቹሁ ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል::

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ (MIE) የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃና :የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች እና ክምፕዩተር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላቹሁ ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል::

የጨረታ መስፈርት

1 ተጫራቾች ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና የ2006 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ::

ተጫራቾች የማይመለስ አንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በማያያዝ የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ 06/11/2014 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 17/11/2014 እ.ኤ.አ 8:00 ሰአት (ከሳት በሆላ) መቐለ ዋና መስራያ ቤት ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስራያ ቤት ለዙ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ (CPO ) ለፅህፈት አገልግሎት ዕቃዎች ብር 5,000.00 (አምስት ሺ ብር) ለፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች እና ኮምፕዩተር ለእያንዳንዳቸዉ ብር 10000 (አስር ሺ ብር) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ( CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም::

4 ጨረታዉ 17/11/2014 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ዕለት ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ዋና መ/ ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል :: የስራዉ ዝርዝር ከፈለጉ የማይመለስ ብር 100 ( አንድ መቶ ብር ) በመክፈል ከመቐለ ዋናዉ ቢሮ ወይም ከአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ቢሮ መዉሰድ ይችላል::

5 ተጫራቾቸ የሚያስ ገቡት ዋጋ ቫት ( VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት :: ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት ((VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳ

6 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::


 


 

Backs
Tender Category