በዚህ መሰረት
1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ: የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት: የግብርር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፊኬት ሊብሬ ኢንሹራንስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
2 የቀረበዉ ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል
3 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት CPO /ስፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል
ምድብ | የጨረታዉ አይነት | የጨረታ ማስከበሪያ |
ሎት-1 | የክችን ኢኩፕመንት | 300,000.00 |
ሎት-2 | የክችን ኢኩፕመንት | 300,000.00 |
ሎት-3 | የምግብ ቤት መገልገያ እቃዎች | 100,000.00 |
ሎት-4 | ጀነሬተር | 100,000.00 |
ሎት-5 | የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች | 50,000.00 |
ሎት-6 | የህንፃ መሣሪያ እቃዎች | 100,000.00 |
ሎት-7 | የኤሌክትሪክ እቃዎች | 70,000.00 |
Â
4 ማንኛዉም ተጫራች 100.00 /ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድÂ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል
5 ተጫራቾችጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ
6 ጨረታ ከወጣበት በ15ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሣራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
7 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም
8 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 034 441 47 84 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል
የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት
ቢሮ ቁጥር C21-201 ስልክ ቁጥር 0344414784 ፓሣቁ 231 እንዳየሱስ ግቢ
Backs