ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት
7. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ 300.00 ብር (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል።
8. ማንኛውም ተጫራች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ማቅረብ አለበት።
9. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በስራ ሰዓት በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
10. ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-034-4-45-23-18 ወይም 09-14-70-31-20 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።
E-mail address:- Mezgebet2015@gmail.com