በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል _ ቅ/ፍ ጽ/ቤት በ£RCS NRC Acute Crisis Project በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያካሂደው የውሃ ጥገና ሰራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሃንድ ፓምፕ መለዋወጫ(Afrdive hand pump spare parts) እቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ግልጽ የጨረታ ማስታወቅያ

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል _ ቅ/ፍ ጽ/ቤት በERCS NRC Acute Crisis Project በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያካሂደው የውሃ ጥገና ሰራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሃንድ ፓምፕ መለዋወጫ(Afrdive hand pump spare parts) እቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች -

1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገባችሁ

4. በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5. የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 ዘወትር በስራ ሰዓት ከ28/02/2017ዓ/ም እስከ 12/03/2017ዓ/ም መውሰድ ትችላላችሁ ::

6. ተጫራቶች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 12/03/2017 ዓ/ም ሰዓት 9፡00 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም ለውድድር ለጨረታ ያቀረባቹሁት ዋጋ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /validity period/ መጠቀስ አለበት፡፡

7. ተጫራቶች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ 2% ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ኣይፈቀድም፡፡

9. የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 12/03/2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኙ ይመረጣል:: ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸው ጨረታው አይስተጓገልም፡፡

10. አሸናፊ ተጫራች ጨረታው ማሸነፉን ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ውስጥ ካሸነፉት ጠቅላላ ዋጋ 10% ሲፒኦ በማስያዝ ቀርቦ ውል የማሰር ግዴታ አለበት ::

11. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Backs
Tender Category