በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት በደቡባዊ ዞን ወረዳዎች በEBCS Tigray Regional Branch c2R FCDO Project የገንዘብ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ኣምቡላንስ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማና ካላማደርያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  • Posted Date: ማክሰኞ ጥቅምት 12, 2017 (about 1 month ago)
  • Closing Date: ማክሰኞ ጥቅምት 26, 2017 09:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:2%
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:100.00
  • Bid Opening Date: ማክሰኞ ጥቅምት 26, 2017 09:30 Afternoon
  • Car Spare Part/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቅያ

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት በደቡባዊ ዞን ወረዳዎች በEBCS Tigray Regional Branch c2R FCDO Project የገንዘብ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ኣምቡላንስ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማና ካላማደርያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገባችሁ

4. በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5. የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ11/02/2017ዓ/ም እስከ

26/02/2017 ዓ/ም መውሰድ ትችላላችሁ

6. ተጫራቶች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 26/02/2017 ዓ/ም 9፡00 ሰዓት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም ለውድድር ለጨረታ ያቀረባቹሁት ዋጋ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /validity period/ መጠቀስ አለበት፡፡

7. ተጫራቶች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባችሁ፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ 2%) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በጥራ ገንዘብ ማስያዝ ኣይፈቀድም፡፡

9. የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 26/02/2017 ዓ/ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኙ ይመረጣል፡፡ ሆኖም ግን ባለመግንኘታቸው ጨረታው አይስተጓገልም፡፡

10. ጨረታ ኣሸናፊ የሆነ ኣቅራቢ የጨረታ ውጤቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ውል በማሰር በኣምስት የስራ ቀናት ውስጥ ንብረት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

11. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር -- 0914199979 መደወል ይችላል ፡:

Backs
Tender Category