ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የግቢ ተፋሰስ አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
  • Posted Date: ሮብ መስከረም 29, 2017 (2 months ago)
  • Closing Date: በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid Bond:250,000.00
  • location: ዓዲግራት
  • Bid Document Price:300.00
  • Bid Opening Date: በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ልክ በ4፡30 ይከፈታል
  • General Service Provision/ Road & Bridge Construction/ Water Works Construction/
  • Print
  • Pdf

ግልፅ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የግቢ ተፋሰስ አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

2. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል።

3.ተጫራቹ ቲን ሰርተፊኬት ምዝገባ ማቅረብ የሚችል።

4. ተጫራቹ የማቅረብያ መታወቂያ ምዝገባ ያለው መሆኑ ማቅረብ የሚችል።

5. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ 300.00 ብር /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ሰነዱ መግዛት ይችላል።

6. ማንኛውም ተጫራች እያንዳንዱ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ማቅረብ አለበት።

* ሎት 1፣ የፍሳሽ ቆሻሻ መጠገንና መዘርጋት አገልግሎት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 250,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል።

7. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።

8. ዩኒቨርሲቲው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 034 4 45 2318 ደውሉ ማነጋገር ይቻላል።

Backs
Tender Category