የፕሮፎርማ ማስታወቅያ
በእ መኾኒ ወረዳ ግንባታ እና ትራንስፖርት አስተዳደር ፅህፈት ቤት በሚገኘው የዲዛይን እና ቁጥጥር የህንፃ ስራዎች የስራ ሂደት ዋንነቱ የFSR ፕሮግራም ማጠናከር ስርዓተ ምግብ በሆነ በጀት በስምረት ጣብያ የገበሬዎች ማሰልጠኛ ማእከል የዓሳ እርባታ ገንዳ በፕሮፎርማ ማስታወቅያ ኣወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ በሁሉም የጠቅላላና የህንፃ የኮንስትራክሽን ደረጃ ፍቃድ ያላቹ ተጫራቾች የማይመለስ 100ብር ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከእመኾኒ ወረዳ የልማት ገቢና የፋይናንስ ኣስተዳደር ፅህፈት ቤት የልማት ገቢዎች የስራ ሂደት ቁጥር 13 በስራ ስዓት ከ20/01/2017ዓ/ም እስከ 27/01/2017 ዓ ም መጥተው መውሰድ ይችላሉ
1. የ2016ዓ ም ወይም 2017ዓ/ም ታደሰ የጠቅላላ ኮንትራክተር ፍቃድ GC ወይም የህንፃ ኮንስትራክተር ፍቃድ BC)፡ የኣቅራቢነት ሰርቲፊኬት፣ የንግድ ስራ ፍቃድ የንግድ ምዝገዛ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰረቲፊኬት IN ቫት ሰርትፊኬትና የቅርብ ወር ዲክላሬሽን ማቅረብ የሚችል
2 የፕሮፎርማ ጨረታ ማስከበርያ በስፒኦ CPO መልክ ብቻ 30,000 ብር /ሰላሳ ሺ ብር/ ማስያዝ የሚችል
3. ኣሸናፊ ተጫራች የውል ማስከበርያ ካሽነፈው ጠቅላላ ብር 10% ማስያዝ የሚችል፡፡
4. ሁሉም መስፈርቶች ኣሟልቶ ዝቅተኛ ዋጋ ያስገባ ያሸንፋል፡፡
5. ኣሸናፊ ቅድመ ክፍያ ኣይከፈለውም የመጀመርያ ክፍያ የሚከፈለው ስራው 30% ሲደርስ ነው፡፡
6. ተጫራች ጨረታው ካሸነፈና በመጀመርያ ስራ /sub structura/ ላይ ከመሃንዲስ ግምት ከ 20% በላይ ከሞላ ront load ካለው ዩኒት ሬት ኣጀስትመንት ለማድረግ መስማማት የሚችል ፡፡
7. ተጫራች ከኣሸነፈ በኋላ ካልተስማማ ያስያዘው የጨረታ ማስከበርያ CPO ኣይመለስለትም፡፡
8. ተጫራች ኣሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከተፃፈለት ግዜ ጀምሮ 3 ሶስት የቅሬታ ቀናት ካለፈ በኋላ ባሉት በ3 ሶስት የስራ ቀናት ውል ማሰር ኣለበት፡፡
9. ተጫራች የጨረታ ሰነድ በትክክል ሞልተው በእያንዳንዱ ዝዕ ፊርማና ማህተም በማሳረፍ የዶክመንቱ ቅደም ተከተል ሳይዛባና ሳይጓደል የተሞላ፣ የተፈረመና ማህተም ያረፈበት የጨረታ ሰነድ ሁለት ግዜ ኮፒ ተደርጎ በተለያዩ ፖስታዎች ታሽጎ ስምና ማህተም በመፃፍ በተጨማሪም ቴክኒካል መመዘኛው ከኦሪጅናል ሰነዱ ጋር በማሽግ ሶስቱም ፖስታዎች በሌላ ትልቅ ፖስታ በማሸግ የተጫረቱበት የፕሮጀክት ስም በትልቁ ፖስታ በመፃፍ ወደ ረታ ሳጥን ማስገባት ኣለበት፡፡
10. ፕሮፎርማ ማስታወቅያው 27/01/2017ዓ/ም 3፡30 ስዓት ተዘግቶ ተጫራች ወይ ህጋዊ ወኪል በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን ልክ 4፡00 ይከፈታል፣
11. ተጫራቾች በጨረታው በሚከፈትበት ግዜ በኣካል ባይገኙም ፖስታው ይከፈታል፡፡
12 ፕሮጀክቱ ለመስራት የሚፈጀው ጊዜ ኣሸናፊ ተጫራች ውል ካሰረበት ቀን ጀምሮ በ120 መቶ ሃያ ተከታታይ ቀናት ነው፡፡
13. ኣሸናፊው ያስያዘው የውል ማስክበርያ የሚመለሰው ስራው ኣልቆ ግዝያዊ ርክክብ ሲፈፀም ነው፡፡
14. ኣሸናፊ ሰራው በምሰራበት ግዜ የአከባቢና የማሕበራዊ ተፅኖ የማይፈጥር እና በተቻለ መጠን ለሰራተኞቻቸው እና ለማህበረሰቡ ድህንነቱ የተጠበቀና ለጤና ስጋት የሌለበት የስራ አከባቢን መስጠት እና መጠበቅ አለበት፡፡
15. ኣሸናፊው ለሰራተኞች ተፈፃሚነት ያላቸውን የስራ ሕጎች ሁሉ ማለትም ከስራ እኩል ክፍያ ከጤናና ከደህንነት የሚመለከቱ ሕጎችን ጨምሮ ሁሉንም ህጋዊ መብቶችን ማሟላት አለበት'
16. ኣሸናፊ ስራው Excavator Mxer, Vibrator, cump truck እና የመሳሰሉት የኮንስትራክሽን ኢኩፕመንቶች በመጠቀም ስራው በተፈለገው ግዜ መጨረስ የሚችል መሆን ኣለባት፡፡
17. ፅህፈት ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ
የተጠበቀ ነው፡ ቴክኒካል መመዘኛ ነጥቦች
18. ከ2012ዓ/ም ጀምሮ ከ4,000,000 (አራት ሚልዮን ብር በላይ መጠን ያለው ፕሮጀክት የሰራ መሆኑን የሚገልፅ ዉል የመጨረሻ ክፍያ እና ግዝያዊ ርክክብ የተፈፀመበት ሰነድ እና ተያያዥ መረጃዎች ማቅረብ የሚችል
ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁ 034 7771719 ወይም ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት መጠየቅ ይቻላል
Backs