ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ፣
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ መሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፣
- በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቹ ቲን ሰርተፍኬት ምዝገባ ማቅረብ የሚችል፣
- የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ምዝገባ ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቹ የማቅረቢያ መታወቂያ ምዝገባ ያለው መሆኑ ማቅረብ የሚችል፣
- ሎት 1 የተጋገረ ዳቦ አቅርቦት ፣ የጨረታ ማስከበሪያ 250,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
- ሎት 2 የጤፍ ማስፈጨት አገልግሎት፣ የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
- ሎት 3 የእንጀራ መጋገር አገልግሎት (Out Source) የጨረታ ማስከበሪያ 150,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
- የመስተንግዶ አገልግሎት (Out Source)፣ የጨረታ ማስከበሪያ 150,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
- የግቢ ፅዳት አገልግሎት (Out Source)፣ የጨረታ ማስከበሪያ 250,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
- የጥበቃ አገልግሎት (Out Source)፣ የጨረታ ማስከበሪያ 250,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
- የስኳርና የምግብ ዘይት አቅርቦት፣ የጨረታ ማስከበሪያ 150,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
- የመኪና ሰርቪስ አቅርቦት አገልግሎት፣ የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
- የውሀ ቦቴ አቅርቦት አገልግሎት ፣ የጨረታ ማስከበሪያ 250,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
- የፍሳሽ ማስወገጃ ቦቴ መኪና ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ 150,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል
- ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱ መግዛት ይችላል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ማህተም ፊርማ በማድረግ ማቅረብ አለበት፡፡
- ጨረታው ማስታወቂያ ላይ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
Backs