የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
  • Posted Date: ቀዳሜ ጳጉሜ 2, 2016 (3 months ago)
  • Closing Date: ሰኞ መስከረም 27, 2017 03:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:
  • Bid Opening Date: ሰኞ መስከረም 27, 2017 06:00 Morning
  • House & Building Foreclosure/
  • Print
  • Pdf

የሐራጅ‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

በአፈ ከሳሽ፡ 1. አቶ ሳሙኤል ገ/ሚካኤል

2.ህጻን ይዲድያ ገ/ሚካኤል

በአፈ/ተከሳሽ፡ ወ/ሮ ዮሳን ሚካኤል

2. ወ/ሮ ትርሓስ ሚካኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ ጉዳይ በቀዳማይ ወያነ ክፍለ ከተማ የሚገኝ በሟች ሳባ ገ/ሚካኤል የሚታወቅ አዋሰኞቹ በምስራቅ ሸዋየ በየነ በምዕራብ መንገድ በሰሜን ኣባዲት በደቡብ ገ/ጻዲቕ የሚዋሰን ስፋቱ 411.30 ሜ2 የሆነ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንዲሸጥ ስለታዘዘ በመነሻ ዋጋ 5,840,472.78 (አምስት ሚልዮን ስምንት መቶ አርባ ሺ አራት መቶ ሰባ ሁለት ብር ከ 78/100) በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ስለሚሸጥ ለመጫረት የምትፈልጉ ከቀን 27/01/2017 ዓ/ም ከ3፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ እስከ 6፡00 ሰዓት በቦታው በመገኘት እንድትጫረቱ ፍርድ ቤቱ አዟል። የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ውጤት ለቀን 27/01/2017 9፡00 ሰዓት መሆኑን የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።

የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Backs
Tender Category