1 ፕሮጀክቱ ካለበት ኣዲስ አበባ ሄዶ በድርጅቱ መካላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መስራቤት ቃሊቲ ግ/ቤት ሄዶ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የሳኒተሪ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች መጫን የሚችል
2 ከሚጫንበት ቦታ በህጋዊ ሰነድ የሚረከባቸዉ ንብረቶች ሙሉ በሙሉ ዋስትና ገብቶ የሚያስረክብ
3 ትራንስፖርት ህጋዊ ፍቃድ ያለዉ የታደሰ የቫት ተመዝጋቢ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ
4 የራሱ መኪና መሆኑ የባለቤትነት መረጋገጫ የሚገልፅ ልብሬ orginal ሊያቀርብ የሚችል
5 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ የኣንድ ኩንታል ዋጋ በመሙላት እስክ 10/8/2008 ቀን ከቀኑ 8:00 ድረስ ማቅረብ ይችላሉ
6 ጨረታዉ 10/8/2008 ቀን ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ባሉበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል
ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
አድራሻ :ስልክ ቁጥር 0348402448
አዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት
Â
Backs