የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ችሎት የቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
  • Posted Date: ሓሙስ ነሐሴ 2, 2016 (4 months ago)
  • Closing Date: ሮብ ነሐሴ 22, 2016 03:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:
  • Bid Opening Date: ሮብ ነሐሴ 22, 2016 05:00 Morning
  • House & Building Foreclosure/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

በአፈ/ከሳሽ፦ አቶ ፋሲል በርሀ እና በአፈ/ተከሳሽ፦ አቶ ፀሃየ ፀጋይ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ የሆነ ቤትና ቦታ በመቀሌ ከተማ ዓ/ሓቂ ክ/ከተማ የሚገኝ አዋሳኙ በምስራቅ- ተክለገርግስ ፣ በምዕራብ መንገድ ፣ በሰሜን- አለምሰገድ ፣ በደቡብ ምሩፅ ስፋቱ 175 ሜ/ካሬ የሆነ በመነሻ ዋጋ 2,614,243,84 (ሁለት ሚልዮን ስድስት መቶ አስራ አራት ሺህ ሁለት መቶ አርባ ሶስት ብር ከ 84/100 ሳንቲም) በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ይሸጣል። ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የሚካሄድበት ቀን ደግሞ በ22/01/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00-5፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ስለሚካሄድ መጫረት የሚፈልግ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተገኝቶ እንዲጫረትና የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ውጤት የሚቀርብለት ደግሞ በ22/01/2017 ዓ/ም በ8፡00 ሰዓት መሆኑን የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኣዟል።

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ችሎት ቁጥር 2

Backs
Tender Category