የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ኃብት ቢሮ የተመጣጠነ የዶሮዎች ምግብ ግዥ እና የጓሮ አትክልት ዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏
የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቁጥር 02/2016

የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ኃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፦

  • ሎት 1 የተመጣጠነ የዶሮዎች ምግብ ግዥ
  • ሎት 2. የጓሮ አትክልት ዘር
  • ንዑስ ሎት 2.1 የጓሮ አትክልት ዘር ከግብርና ሚኒስተር በተገኘው በጀት
  • ንዑስ ሎት 2.2 የጓሮ አትክልት ዘር ከጤና ሚኒስተር በተገኘው በጀት

በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው እንድትሳተፉ እየጋበዝን፤ የተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክሜንት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000539035658 ገቢ በማድረግ 19/09/2016 ዓ.ም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮአችን የዕቃ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 በሥራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ እየመጣችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣

ተጫራቾች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ ቀጥስው የተዘረዘሩትን ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  • የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የVAT ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና ያለፈው ወር ቫት (Vat) ዲክለር የተደረገበት ማስረጃ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለባቸው፣ ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መመሪያውን ብጥንቃቄ አይተው መወዳደር አለባቸው፤
  • የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክመንቱ ላይ የተጠቀሰው መጠን ገንዘብ በCPO አሰርተው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከመከፈቱ በፊት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ቢሮአችን በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከቀረበው የዕቃዎች ብዛት እስከ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው 03/10/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ ወድያውኑ 4፡00 መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮአችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል።
  • ቢሮአችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡-034 440 3663/ 034 440 4346 ወይም 034 440 3663 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s