የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የገነት ጠብታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውን የቲማቲም ማቀናበርያ ፋብሪካ ህንፃ ማሽነሪዎች እና ዕቃዎች እንዲሁም አይሱዙ ተሽከርካሪ ሞዴል NPR71H26 በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
  • Posted Date: ሮብ ግንቦት 7, 2016 (7 months ago)
  • Closing Date: ሓሙስ ሰኔ 13, 2016 04:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:25%
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:
  • Bid Opening Date: ሓሙስ ሰኔ 13, 2016 04:10 Morning
  • House & Building Sale/ Other Sale/
  • Print
  • Pdf

የሐራጅ‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የገነት ጠብታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተበዳሪው መያዣ ሰጪው ስም

የመያዣ ንብረቱ አድራሻ

ለሐራጅ የቀረበ ንብረት ዓይነትና ዝርዝር

የቦታው ስፋት በካ/ሜ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ / በብር/

የሐራጁ ደረጃ

ሐራጅ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍

የገነት ጠብታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

በትግራይ ብ/ክ/ መንግስት ማዕከላዊ ዞን ዓድዋ ከተማ

የቲማቲም ማቀናበርያ ፋብሪካ ህንፃ ማሽነሪዎች እና ዕቃዎች እንዲሁም አይሱዙ ተሽከርካሪ ሞዴል NPR71H26

3500 ሜ/ካ

10,538,627.77 /አስር ሚሊዮን አምስት መቶ ሰላሳ ስምንት ሺህ ስድስት መቶ ሀያ ሰባት ብር ከ77 ሣንቲም/

አንደኛ

ሰኔ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00-6:00

ማሳሰቢያ፡-

1. ተጫራቾች ንብረቱን ለመጎብኘት ከፈለጉ አሰቀድሞ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ቀን በፊት ንብረቱን መጎብኘት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን መነሻ ዋጋ 25% (ሀያ አምስት በመቶ) በባንከ ማዘዣ ሲፒኦ (CPO) ብቻ አሰርተው ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡

3. በሐራጁ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከመጀመሩ በፊት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ባለው ጊዜ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በሚካሄድበት ቦታ በአካል ወይም በህጋዊ ወኪል በኩል ቀርቦ መመዝገብ ይኖርበታል።

4. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው ወይም ህጋዊ ወኪላቸው፣ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይካሄዳል። በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቀንና ሰዓት መያዣ ሰጪው ወይም ህጋዊ ወኪላቸው እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ይካሄዳል።

5. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ሲደርሰው አሽናፊ ይሆናል።

6. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በፅሁፍ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋና በ15 ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተገለፀው ጊዜ ውስጥ አሸናፊው ገንዘቡን ገቢ ካላደረገ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ይሰረዛል፤ ያስያዘው ገንዘብም ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

7. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ያሸነፈ ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በጥሬ ለባንኩ መከፈል ይኖረበታል።

8. የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪ እና ማሽነሪዎች በተመለከተ ግዢው የቀረጥ ነፃ መብት ሊኖረው ይገባል ወይም በንብረቶቹ ላይ በመንግሰት የሚፈለገውን ቀረጥና ታክስ መክፈል ይኖርበታል። መን ወይም

9. የንብረቱ ስመ ንብረት ለገዢው እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል። ገዢው ጉዳዩን ተከታትሎ ያስፈፅማል።

10. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ያሸነፈ ተጫራች የሽያጩን 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎች፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮ ይከፍላል፡፡

12. ለተጨማሪ መረጃ መቐለ ዲስትሪክት ሎን ዎርክአውት ዲቪዥን በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 034 440 7439: 034 441 9016 መግኘት ይችላሉ፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት

Backs
Tender Category