በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ለምእራባዊ ዞን ለማይ ጋባ ወረዳ እና ለደቡባዊ ዞን እንደርታ ወረዳ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  • Posted Date: ኣርብ ሚያዝያ 11, 2016 (8 months ago)
  • Closing Date: ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2016 03:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:50.00
  • Bid Opening Date: ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2016 04:30 Morning
  • Car Spare Part/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቅያ

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ለምእራባዊ ዞን ለማይ ጋባ ወረዳ እና ለደቡባዊ ዞን እንደርታ ወረዳ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ

የምትፈልጉ ተጫራቶች፡-

1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገባችሁ

4. በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5. የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ( ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ11/8/2016 ዓ/ም እስከ 24/8/2016 ዓ/ም መውሰድ ትችላላችሁ

6. ተጫራቶች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 24/8/2016 ዓ/ም ሰዓት

9፡00 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም ለውድድር ለጨረታ

ያቀረባቹሁት ዋጋ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /validity period/መጠቀስ አለበት፡

7. ተጫራቶች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 10% ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ኣይፈቀድም፡፡

9. የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 24/8/2016 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች

ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኙ ይመረጣል። ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸው ጨረታው አይስተጓገልም፡፡

10. አሸናፊ ተጨራች ጨረታው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል _ የማሰር ግዴታ አለበት

11. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡ በኢትዮጵያ ቀይሕ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ስ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር -- 0914700961 መደወል ይችላል፡

Price quotation የዋጋ ማቅረቢያ)

Date

S.noItem TypeMeasurementQuantityUnit priceTotal priceRemark
1Oil FilterPCS190915-30002
2Element assay-fuelPCS123390-51070
3Brake pad kitPCS104465-yzzf6
4Shot kit brake RRPCS104495-60070
5End sub assay FR LHPCS145044-69145
6Regulator assay RHPCS169810-60330
7Regulator assay LHPCS16820-60300
8Battery 70APCS1N70215mf
9Alternator assayPCS127060-17220
10Unit assy blam LHPCS181170-6C10
11Wiper blas FRPCS285212-60032/85222-60062
12Wiper blas RHPCS185211-60092
13Door handle inner RHPCS169205-10040-33
14Element assay AirPCS117801-61030
15Visor LHPCS174320-60301-bo
16Weather strip lack LHPCS167882-60041
17Hood lackPCS153510-60230
18Horn assy low pitchPCS186520-20300
19Grease sealPCS290311-62001
20Washer LockPCS190215-42025
21Washer ClawPCS190214-42030
22Stud hub 14m.PCS290116-10201
23Cone washerPCS242323-60030
24WasherPCS290201-10075
25NutPCS290170-10039
26Bolt hubPCS390942-02083
27Nut HubPCS190942-01101
28Bearing hacklePCS290366-20003
29Guage Meter assy(23)PCS1black/83800-6BE61

Note:-

• The price should include VAT, unless otherwise it will be considered as included.

• Performa validity period:__________ days.

• Put your signature and stamp

• Your price should be written with ball pointed pen (don't use pencil)

• Availability of stock

From stock

To be ordered

• Delivery time Within,______ days

Backs
Tender Category