የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት /LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘ በጀት ተሽከርካሪዎች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይልፈጋል።
  • Posted Date: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 (8 months ago)
  • Closing Date: ኣርብ ግንቦት 2, 2016 03:30 Morning (closed)
  • Bid Bond:የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክመንቱ ላይ የተጠቀሰው መጠን ገንዘብ በCPO አሰርተው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከመከፈቱ በፊት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:400.00
  • Bid Opening Date: ኣርብ ግንቦት 2, 2016 04:30 Morning
  • Vehicle Purchase/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏
ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መለያ ቁጥር ET-TG LFSDP-399704 GO-RFB

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት /LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘ በጀት ተሽከርካሪዎች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይልፈጋል።

በመሆኑም በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው እንድትሳተፉ እየጋበዝን፤ የተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክሜንት ብር 400 አራት መቶ/የኢትዮጵያ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቀሌ ቅርንጫፍ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000539035658 ቢሮ ሕርሻ ክልል ትግራይ በሚል ግቢ በማድረግ ከ 2/8/2016ዓ/ም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮአችን ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 በሥራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ እየመጣችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ማሟላት ያስፈልጋል፦

  • የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የVat ሰርተፊኬት፡ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin) እና ሻት (Vat) ዲከለር የተደረገበት ማስረጃ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት፡፡
  • የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክመንቱ ላይ የተጠቀሰው መጠን ገንዘብ በCPO አሰርተው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከመከፈቱ በፊት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ቢሯችን በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከቀረበው የዕቃዎች ብዛት እስከ 15% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው 2/9/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡30 ተዘግቶ ወዲያውኑ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 በቢሯችን ግዥ ክፍል ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መመሪያውን በጥንቃቄ አይተው መወዳደር አለባቸው፤
  • ቢሯችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 034 440 3663/ 034 440 4346 ወይም በፋክስ ቁጥር 034 440 9971 መጠየቅ ይቻላል።

የትግራይ ክልል ግብርና የተፈጥሮ ሀብት ቢሮ

Backs
Tender Category