በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ለሚሰጠዉ የሰብአዊ አገልግሎት ድጋፍ የሚዉል የተለያዩ ምግብ ነክ ምርቶች በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • Posted Date: ኣርብ መጋቢት 6, 2016 (10 months ago)
  • Closing Date: ሓሙስ መጋቢት 19, 2016 09:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:20000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:50.00
  • Bid Opening Date: ሓሙስ መጋቢት 19, 2016 10:00 Afternoon
  • Food Items Supply/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT የተመዘገባችሁ

4 በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5 ከሚመለከተዉ የመንግስት ኣካል የምርት ጥራት ፍቃድ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቀርብ የሚችል

6 የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ 05/07/2016 እስከ 19/07/2016ዓ/ም መዉሰድ ትችላላቸሁ፡፡

7 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 19/07/2016ዓ/ም ሰዓት 9:00 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል በተጨማሪም ለዉድድሩ ለጨረታ ያቀረባችሁት ዋጋ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /validity period/ መጠቀስ አለበት፡፡

7 ተጫራቾች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዳቸዉ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡

8 ተጫራቾች የጨረታማስከሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብር 20000/ ሃያ ሺ ብር/ ማስያዝ ይኖርባችዋል :: በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይፈቀድም፡፡

9 የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 19/07/2016ዓ/ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪለቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኝ ይመረጣል ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸዉ ጨረታዉ አይሰተጓገልም፡፡

11 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ዉስጥ ካሸነፉት ጠቅላላ ዋጋ 10 ስፒኦ በማስያዝ ቀርቦ ዉል የማሰር ግዴታ አለበት ፡፡

12 ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፊል ወይመ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0914700961 መደወል ይቻላል

የጨረታ ዋጋ ማቀረቢያ ሰነድ

ተቁ

የዕቃዉ ዓይነት

መለክያ

ብዛት

ያንዱ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

የሚያቀርቡበት ፋብሪካስም ይገለፅ

1

የምግብፈሳሽ ዘይት ባለ 5 ሌትሮ 1ኛ ደረጃ

በቁጥር

200

2

የስንዴ ዱቄት 1ኛ ደረጃ

በኩንታል

60

3

የዱቄት ወተት ባለ 5 ኪ/ግ 1ኛ ደረጃ

በቁጥር

50

4

ፓስቲኒ 500 ግራም ባለ 20 እሽግ

በካርቶን

50

ማብራሪያ : - ተወዳደሪዎች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ  ሞልታችሁ ፌርማና ማህተም መደረግ አለበት

የመጠቀሚያ ጊዜዉ ረዘም ያለ ከሆነ ይመረጣል

ለጨረታ ያቀረባችሁ ዋጋ ለምን ያህል እነደሚቆይ ቀን

እቃዉን ካሸነፉ የሚያቀርቡበት ጊዜ ቀን

የኣቀራቢ ድርጅት ስም __________  ፌርማ __________   ቀን_________

Backs
Tender Category