ሰለዚህ መስፈርቱን የምታማሉ ሁሉ የፕሮፎርኛ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሰቲ ዋናዉ ግቢ ግ/ን/አስ/ ዳ/ጽ/ ቤት በመወስድ መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁ ለመግለፅ እንወዳለ
ተቁ | የአገልግሎት ዓይነቶች |
1 | ካፌና ሬስቱራንት |
2 | የወንድ ፀጉር ቤት |
3 | የሴቶች ፀጉር ቤት |
4 | ፎቶ ኮፒና ኢንተርኔት |
5 | ልብስ ስፌት |
6 | ጁስ ቤት |
7 | ሸቀጣ ሸቀጥ ( ሱቅ ቤት ) |
1 በዘርፉ የታደሱ ህጋዊ ንግዲ ፈቃድ ኮፒ መያያዝ አለበት
2 የኣቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ኮፒ መያያዝ አለበት
3 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የቫት ሰርተፊኬት ኮፒ መያያዝ አለበት
4 የግብር ከፈላይ መለያ ቁጥር / ቲን / ሰርተፊኬት ኮፒ መያያዝ አለበት
5 ማንኛዉም ተወዳዳሪ የፕሮፎርማ ቁጥር ፖስታዉን ላይ መፃፍ አለበት
6 ተወዳደሪ ድርጅቶች የሞሉት ፕሮፎርማ ሰነድ ወደ መቐለ ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ በግዥ ስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር C21-201 በጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ
7 የጨረታ ሰነዱ አየር ላይ የሚቆይበት ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 6/2016 ዓም የሚቆይ ሲሆን መጋቢት 6/2016 ዓም ከጥዋቱ 3:30 ተዘግቶ ልክ 4:00 ሰዓት በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር C21-201ይከፈታል
Backs