ማሕበር ሕውነት ደቂ ሰብ (Human Beings Association of Brother Hood) የ2023 ዓ.ም. በጀት የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
  • Posted Date: ማክሰኞ ጥር 21, 2016 (12 months ago)
  • Closing Date: ቀዳሜ ጥር 25, 2016 11:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:--
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:--
  • Bid Opening Date: ቀዳሜ ጥር 25, 2016 11:30 Afternoon
  • Accounting Related/ Auditing Related/
  • Print
  • Pdf

የኦዲት ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

ድርጅታችን ማሕበር ሕውነት ደቂ ሰብ (Human Beings Association of Brother Hood) በኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማሕበራት ማደራጃ ኤጀንሲ በመዝገብ ቁጥር 1378 የተመዘገበና ሕጋዊ እውቅና ያለው ድርጅት መሆኑ ይታወቃል። ድርጅታችን በትግራይ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች የበጎ ኣድራጎት ሥራዎችን በመሥራት ላይ ያለ የምግባረ ሰናይ ድርጅት ነው።

በዚህ መሰረት የ2023 ዓ.ም. በጀት የውጭ ኦዲተር አወዳድረን ኦዲት ለማድረግ ስለፈለግን ከዚህ በታች ያለውን መመዘኛ በማሟላት እንድትወዳደሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።

  • የ2016 ዓ.ም የኦዲት ሰርተፊኬት እና የ2016 የንግድ ፈቃድ ያሳደሰ።
  • በመንግሥት እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከ300,000,000 በላይ ሀብት ያላቸውን ኦዲት ያደረገ፡
  • ማናጀር ሆኖ ያገለገለ እና ደረሰኝ ቲን ነምበር ወይም ቫት ያለው

ከላይ የተጠቀሰውን የምታሟሉ ኦዲተሮች አድራሻ ትግራይ - መቐለ ክ/ከተማ ዓይደር ዓይደር ሆስፒታል ታችኛው በር መስጊድ ገባ ብሎ በሚገኘው ጽሕፈት ቤታችን ወይም በስልክ ቁጥር 09 46 90 41 21/09 14 70 10 57 በመደወል ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ፤ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

ማሕበር ሕውነት ደቂ ሰብ

Backs
Tender Category