በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • Posted Date: ቀዳሜ ጥር 18, 2016 (12 months ago)
  • Closing Date: ማክሰኞ ጥር 21, 2016 03:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:--
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:--
  • Bid Opening Date: ማክሰኞ ጥር 21, 2016 03:01 Morning
  • Car Spare Part/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ መቅረብ የምትችሉ

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/እና ኣቅራቢነት የተመዝገባችሁ

4 የራሳችሁ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ  በመፈረምና ማህተም በማድረግ ኣስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች ተያይዞ በማሸግ ከ17-21/5 2016 ዓም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በስራ ሰዓት ወደ ቅ/ፍ  ጽ/ቤቱ ግዥ ክፍል ማቅረብ አላባችሁ

5 ጽ/ቤቱ ኣሸናፊ ኣቅራቢ በ3 ቀናት ዉስጥ ያሳዉቃል የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ፐፕሮፎርማ ግዥዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር

ተ/ቁ

የዕቃዉ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

መለያ ቁጥር

(Part No)

ማብራሪያ

1

Gauge Meter assay (ጌጅ)

PCS

01

Black

>> 4-02274

2

String Column bearing

PCS

01

>> 5-01116

Backs
Tender Category