በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያው በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
  • Posted Date: ሰኞ ጥር 6, 2016 (12 months ago)
  • Closing Date: ሰኞ ጥር 20, 2016 10:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:10%
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:50.00
  • Bid Opening Date: ሰኞ ጥር 20, 2016 10:01 Morning
  • Car Spare Part/
  • Print
  • Pdf

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች፡-

1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገባችሁ

4. በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5. የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ 06/5/2016 ዓ/ም እስከ 20/5/2016 ዓ/ም መውሰድ ትችላላችሁ

6. ተጫራቶች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 20/5/2016 ዓ/ም ሰዓት 9፡00 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም ለውድድር ለጨረታ ያቀረባቹሁት ዋጋ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /validity period/መጠቀስ አለበት፡፡

7. ተጫራቶች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 10% ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ኣይፈቀድም፡፡

9. የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 20/5/2016 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኙ ይመረጣል። ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸው ጨረታው አይስተጓገልም፡፡

10. አሸናፊ ተጨራች ጨረታው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል የማሰር ግዴታ አለበት

11. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ቀይሕ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ፦ 0914700961 መደወል ይችላል፡

Price quotation (የዋጋ ማቅረቢያ)

Date

Item TypeMeasurementQuantityUnit priceTotal priceRemark
Addis tyre 7.5*16-12 PRPcs30
Addis Inner Tube 7.5*16Pcs30

Note:-

• The price should include VAT, unless otherwise it will be considered as included.

• Performa validity period:

• Put your signature and stamp days.

• Your price should be written with ball pointed pen (don't use pencil)

• Availability of stock

From stock ______

To be ordered _____

• Delivery time Within days

Backs
Tender Category