የጨረታ ቁጥር ራዩ/ግአዳ/ግ.ጨ-003/2016
ራያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተመለከተውን መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የአገልግሎት ዓይነት | የሰነድ መግዣ ዋጋ | የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን | የጨረታ ማስረከቢያ | የጨረታ መዝጊያ | የጨረታ መክፈቻ ቀን |
ቀን | ሰዓት | ቀን | ሰዓት |
መኪና (ላንድ ክሮዘር ፣ ሃይሩፍና ፒክ አፕ) | 300 ብር | 30,000 | ሲፒአ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና | በ16ኛው ቀን | 4:00 | በ16ኛው ቀን | 4፡30 |
በጨረታው መወዳዳር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት አለባቸው፡፡
በጨረታው መወዳዳር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
- ተጫራቾች ለ2015/2016 ዓ.ም. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ፣ ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን (ጊዜ ገደቡ ያላለፈበት) ክሊራንስ የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ እንዲሁም የመኪና ህጋዊነት የሚያረጋግጡ እንደ ሊብሬ ፣ የቴክኒክ ምርመራ ሶስተኛ ወገንና የመድህን ዋስትና ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 11:00 ሰዓት ብቻ ራያ ዩኒቨርሲቲ ግዥ አስ/ዳይሬክቶሬት ህንፃ ቁጥር 52ኛ ደብር ቢሮ ቁጥር 207 በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የገዙት ሰነድ ሲፒኦና ሌሎች የተጠየቁት መስፈርቶች የአቅራቢ ማህተም አርፎባቸው በአንድ ላይ ኦርጅናል ተብለው በአንድ ፖስታ እና የነዚሁ ኮፒ በሌላ ፖስታ ኮፒ በሚል በማይለቅ ቀለም ተፅፈው ታሽገው የጨረታ ሳጥኑ ከመዘጋቱ በፊት በተራ ቁጥር 2 በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ 4:30 በተራ ቁጥር 2 በተገለፀው አድራሻ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር: 034 247 4527
Backs