ቸይን ኦፍ ላቭ ፎር ሁማን ኤንድ ኢንቫይሮንመንታል ዴቨሎፕመንት የ2023 ዓ.ም. የበጀት ዓመት የስራ ክንውን የተፈቀደለት የኦዲት ተቋም አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
  • Posted Date: ማክሰኞ ኅዳር 25, 2016 (about 1 year ago)
  • Closing Date: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2016 05:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:--
  • location: ዓዲግራት
  • Bid Document Price:--
  • Bid Opening Date: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2016 08:30 Afternoon
  • Accounting Related/ Auditing Related/
  • Print
  • Pdf

የኦዲት ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

ቸይን ኦፍ ላቭ ፎር ሁማን ኤንድ ኢንቫይሮንመንታል ደቨሎፕመንት መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የበጎ አድራጎት ማህበራት ኤጀንሲ ቁጥር 8/2004 በሚያዘው መሰረት 2023 ዓ.ም የበጀት ዓመት የስራ ክንውን የተፈቀደለት የኦዲት ተቋም አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለዚሀ ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. የግብር ከፋይ መለያ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. ከኢ/ያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የታደሰ የሞያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው፡፡
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ፕሮፖዛል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2:30-6:30 እና ከሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ በኃላ ከ7:30–11:30 ድረስ በአካል ወይም በፖስታ ወይም በኢ-ሜይል አድራሻችን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  4. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ምዝገባ በታህሳስ 26/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ8:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  5. ድርጅቱ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-

ለበለጠ መረጃ ሞባይል፡- 0914180556/ 0914307774
ቸይን ኦፍ ላቭ ፎር ሁማን ኤንድ ኢንቫይሮንመንታል ደቨሎፕመንት

Backs
Tender Category