በትግራይ ክልል ጊዝያዊ አስተዳደር ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ለኮዋሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ምሥር ሳይክል በግልፅ ጨረታ ማስታወቅያ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚመለከታቸው ህጋውያን አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
  • Posted Date: ሓሙስ ጥቅምት 8, 2016 (about 1 year ago)
  • Closing Date: ሮብ ጥቅምት 28, 2016 03:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:100,000
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:100.00
  • Bid Opening Date: ሮብ ጥቅምት 28, 2016 03:30 Morning
  • Motorcycles Purchase/
  • Print
  • Pdf

ስለዚህ የሚከተልቱን መመዘኛዎች የምታሟሉ ተጫራቾች እንትወዳደሩ ይጋበዛል

| የዘመነ 2015 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ የታደሰ የአቅራቢነት ሰርቲፊኬት፣ ቲን ቁጥር /IN NO/፣ የ ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፊኬት' የ 2015 ዓ/ም የ ሓምሌ ወር ተጨማሪ እሴት ታክስ ዲክለሬሽን ማቅረብ የሚችል።

2 የተዘጋጀ ስፔስፊኬሽን ከ መደበኛ የግዢ ቡድን ፣ ጨረታ ከወጣበት ዕለት 07/02/2016 ዓ ም ጀምሮ እስክ 28/02/2016 ዓ/ም ባለው ግዜ ውስጥ ለያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት የማይመለስ ብር 100 በመክፈል መውሰድ ይቻላል።

3 የ ጨረታ ማሰከበርያ ብር 100,000 በባንክ በተረጋገጠ CPO አስይዘው መቅረብ አለባቸው።

4 ጨረታው የሚዘጋበት ዕለት 28/02/2016 ዓ/ም ጠዋት 3:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 3:30

ተጫራቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይክፈታል።

5 በጨረታ ሰነዱ ፊርማና ክብ ማህተም ለ ያርፍበት ይገባል።

6 በቀረበው ማስረጃ የደበዘዘ ወይም ስርዝ ድልዝ ያለበት እንደሆነ ተቀባይነት የለውም ።

7. ተጫሪቾች የጨረታ ሰነድ በሁለት ፖስታ ለየ በቻ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በ ሰም በታሽገ ፖስታ ማቅረብ አለበት።

8 ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ይሁን በከፊል ጨረታው የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው። 9 ኣድራሻ የትግራይ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ መደበኛ የግዢ ቡድን ቢሮ ቁጥር 13 ።

10 የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን በበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት

ይሆናል።

11 ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0914704663/0914032454 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Backs
Tender Category