- · የጨረታ መ/ቁጥር 002/2013
- 1. ተጫራቾች ለወጣው ጨረታ በዚህ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው ተጫራቾች ይጋብዛል።
- 2. ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከፋይናንስ ተቋሞች CPO ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- 3. ዕቃዎቹ ዓዲ-ግራት- የ20ኛ ክ/ጦር ግቢ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል።
- 4. ተጫራቾች ማስረጃ በየራሳቸው ፎቶ ኮፒ አድርገው ማቅረብ የሚችሉ ዋናውን ሲጠየቁ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት።
- 5. የጨረታ ሰነድ ከጥቅምት 14/02/2013 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 24/02/2013 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ20ኛ ክ/ ጦር ግዥ ዴስክ ቢሮ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመግዛት መውሰድ ይችላሉ።
- 6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ 24/02/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 3:30 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል።
- 7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ሎት 1. የሰብል አልባሳት ግዥ
- ሎት 2. ለስልጠና እና ለትም/ት መረጃ የሚውል ማቴሪያል ግዥ
- ሎት 3. ለጀኔሬተር እና ለዳቦ ማሽን እንዲህም ለኦፊስ ማሽን መለዋወጫ የሚውል ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 4.ለቤትና ለካምፕ ቀላል ጥገና የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0342455429/0987394858/0931102471/ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡-ክልል....ትግራይ...ዞን....ምሥራቃዊ ቦታ.......አዲ-ግራት የ20ኛ ክ/ጦር ካምፕ
ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ወ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዲስክ
Backs