ተቁ | የተሽከርካሪዉ ዓይነት | የሚፈለገዉ የተሽከርካሪ ብዛት | የመዝጊያ ቀብ እና ሰዓት | የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
1 | ኣይሱዝ | 1 | መጋቢት 01 ቀን 2008 ዓ.ም በ8:00 ሰዓት | መጋቢት 01 ቀን 2008 ዓ.ም በ8:30 ሰዓት |
Â
1 በጨረታዉ መስፈርቱን የሚያማሉ በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸዉ የንግድ ድርጅት ወይም የተሽከርካሪ ባለ ንብርቶች መወዳደር ይችላሉ
2 ተጨጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ያከናወኑበትን እና የተሽከርካሪዎቱን ዋስትና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸዉ
3 ድርጅት ያዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ብር በመክፈል ከዚህ በታች ከተጠቀሰዉ አድራሻ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15/ አስራ አምስት/ የስራ ቀናት ማግኘት ይቻላል
የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በወየር ቢዝንስ ቢሮ ቁጥር 202
ፖስታ ሳጥን ቁጥር 472
ፋክስ ቁጥር 0344 40 6477
የስልክ ቁጥር 0344409568
መቀሌ ትግራይ ኢትዮጰያ
03 ቀበሌ እንዳማርያም ቤተክርስትያን አጠገበ
4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለጨረታዉ እንደሚቀርቡት ተሽከርካሪ ብዛት ማለትም 1 /ኣንድ/ ተሽከርካሪይ የሚያቀርቡ ከሆነ 5000 /ኣምስት ሺ ብር / 2 ሁለት ተሽከርካሪዎችን የሚያቅሩቡ ከሆነ 10,000 /አስር ሺ ብር 3/ ሰወስት ተሽከርካሪዎችን የሚያቅሩቡ ከሆነ 15,000 /ኣስራ አምስት ሺ ብር/ ማቅረብ ያለባቸዉ ሲሆን በመስራ ቤታችን ስም ስፒኦ /CPO/ ብቻ ማሰራት አለባቸዉ
5 ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸዉን ሰነድ በስም በታሸ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ሰ/ሪ/ዋ/በ.002/ 2008 ዓ/ም የሚል ምልክታ በማድረግ እስከ መጋቢት 01 ኣንድ ቀን 2008 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰዉ ኣድራሻ ማስገባት ይኖርባቸዋል
6 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በሰሜን ሪጅን ፅቤት ቢሮ ቁጥር 14 በመጋቢት 01 ኣንድ ቀን 2008 ዓ/ም ከላይ በተጠቀሰዉ ኣድራሻ በ 8:30 ይከፈታል መጋቢት ኣንድ ህዝባዊ ባዓል እንዲሁም ቀዳሜና እሁድ ከሆነ በሚጥሎዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
7 ሪጅኑ የተሸላ ኣመራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
Backs