- የጨረታ ቁጥር DCE/HIV/153/2020
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ መጠን ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) መሆን አለበት::
- ለጨረታ የቀረበ መጠን በጨረታ ሰነድ ከተጠቀሰው ብዛት ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል::
- አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ዋጋ ብቻ ነው:: በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 17/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው ጥቅምት 17/2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34/33
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖሳቁ 3414 ፋክስ ቁ 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
ድህረ ገጽ:- www.dce.et.com
ኢሜል:- INFO@dce-et.com
Backs