የግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ፣ Rake በዝሒ 50 water cane በዝሒ 50
  • Posted Date: ዓርቢ መስከረም 29, 2013 (over 4 years ago)
  • Closing Date: ሰሉስ ጥቅምቲ 3, 2013 04:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:0.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:0.00
  • Bid Opening Date: ሰሉስ ጥቅምቲ 3, 2013 04:30 Morning
  • Agricultural Machinery and tools/
  • Print
  • Pdf

1 የመወዳደርያ ሃሳብ በታሸገ ኢንቮሎፕ ዉስጥ ሆኖ እስከ ቀን 03/02/2013ዓ/ ም 4፡00 ሰዓት ለግዢ ፈፃሚዉ መስርያ ቤት ቁጥር 12 መደረስ ኣለበት የመወዳደርያ ሃሳቡ በ ቀን 03/02/2013ዓ/ም ሰዓት 4፡30 ይከፈታል

2 የመወዳደርያ ሀሳብ ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታዉ ከተፈተበት ጊዜ ጀምሮ ለ 7 የስራ ቀናት የጸና ይሆናል

3 ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ፣ ቫት ተመዝጋቢ የ ቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒ

4 መስርያ ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

Backs
Tender Category