- ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 22/1/2013
ጨረታ የሚዘጋበት ቀን : 15 ተከታታይ ቀናት
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን: በ16ኛዉ የስራ ቀን 3:00 ሰዓት
- ሎት አንድ ፡- የአልሚ ምግብ ትራንስፖርት
- ሎት ሁለት፡- የመመገቢያና የማብሰያ እቃችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ህጋዊ የትራንስፖርት ድርጅቶችንና የእቃ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
- 1. በጨረታው መወዳደር የሚችሉ በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ያላቸው ፤
- 2. ቢያንስ 35 ኩንታልና ከዚያ በላይ መጫን የሚችሉ የሶስት መኪና ሊብሬ በስሙ የተመዘገበ ማቅረብ የሚችል የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅት፣
- 3. በተመሳሳይ ተግባራት ፣ አገልግሎት በመሳተፍ ልምድና መልካም የስራ አፈፃፀም ተገቢውን ካፒታልና ውስጣዊ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
- 4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- 5. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ሰመራ ትም/ቢሮ ቁጥር 06 የጨረታውን ሰነድ በመግዛት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ 2 ኮፒ ቴክኒካልና ፋይናሻል በመለየት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- 6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው የስራ ቀን 3፡00 ሠዓት ይከፈታል።
- 7. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካጎኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- አፋር ትምህርት ቢሮ
ሰመራ
ስቁ 0336660126/125/ 0920009109
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
Backs