የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የ ኒሳን መኪና ኦርጅናል እቃ መለዋወጫ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ንግድ ፍቃድ ያሳደሳቹ የዘመኑ ግብር የከፈላቹ የኣቅራቢነት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
  • Posted Date: ረቡዕ መስከረም 20, 2013 (over 4 years ago)
  • Closing Date: ዓርቢ መስከረም 22, 2013 03:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:0.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:0.00
  • Bid Opening Date: ዓርቢ መስከረም 22, 2013 03:02 Morning
  • Car Spare Part/
  • Print
  • Pdf

1 ዋጋዉ ከነ ቫቱ መሙላት ያስፈልጋል

2 ተወዳዳሪ የዘመኑ ግብር የከፈለና ፍቃድ ያሳደሰ መሆን ኣለበት

3 ፕሮፎርማዉ የሚወጣበት ቀን 19/01/2013ዓ/ም ሰኣት 9፡00

4 ፕሮፎርማዉ የሚከፈትበት ቀን 22/01/2013ዓ/ም ሰኣት 3፡00
ለበለጠ መረጃ 03 42 40 95 47/30 48 40 98 15

Backs
Tender Category