- 1. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 25, 2013 ዓ.ም ዘወትር በስራ ቀናት በድርጅቱ ግዥ ክፍል (2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1208) በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- 2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000 አምስት መቶ ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ፣ በባንክ የተመሰከረ/ሲፒኦ/ ወይም ባንክ ጋራንቲ ከጨረታው ፖስታ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
- 3. ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል የዋጋ ሰነድ ይዘው መስከረም 25/ 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይዘው በመምጣት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚህ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
- 4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመከፈል ከ2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- 5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በብዛት ወይም በዓይነት በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ከደምበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ፡፡
ስልክ ቁጥር ፡-011-5-58-34-06/011-5-58-43-78
S/N | Description | UOM | QTY |
1 | Asphalt Bitumen 60/70 | MT | 8,000 |
2 | Asphalt Bitumen MC-30 | MT | 2,000 |
ሱር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር
Backs