መቐለ ኢንድስትሪ ፓርክ በሚከተለዉ ሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ፎጣና የገላ ሳሙና መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም የሚከተሉት መስፈርቶች የምታማሉ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

1 የዘመኑ የታደሰ  ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ ያለዉ

4 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

5 የቫት ቲኦቲ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል

ከቀን 26/12/2012ዓ/ም እስከ 29 /12/2012ዓ/ም ልክ 8፡30 ሰዓት

ኣድራሻችን በሰራዋት መንገድ ሆኖ ማይወይኒ ቀበሌ

ለበለጠ መረጃ 03 42 40 39 56

Backs
Tender Category