መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰርገኛ ጤፍ ፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ፣ ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ፣ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም ፣ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጦች ፣ የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣ የምግብ መገልገያ እቃዎች ፣ የምግብ ማብሰያ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቁጥር 01/2013

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 24/11/2012

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን  : በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን:   በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ይከፈታል በ15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል

1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

2. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል፣

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣

መለያ

የጨረታውአይነት

የጨረታማስከበሪያብር

ማብራሪያ

ሎት -01

ሰርገኛ ጤፍ

150,000.00

ሎት -02

የአትክልት እና ፍራፍሬ

50,000.00

ሎት -03

ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ፣ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም

100,000.00

ሎት -04

የተለያዩ ሸቀጣሸቀጦች

50,000.00

ሎት -05

የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት

50,000.00

ሎት -06

የምግብ መገልገያ እቃዎች

50,000.00

ሎት -07

የምግብ ማብሰያ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች

50,000.00

ሎት -08

የኤሌክትሪክ እቃዎች

50,000.00

ሎት -09

የፅዳት እቃዎች

50,000.00

በባንክ የተመሰከረለት CPO/ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ: ስም ማስገባት የሚችሉ

4. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስብር 100 አንድመቶብር/ በመክፈል ለዚህ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል፣

5. ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፣

6. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛውቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::

7. ጨረታው ከወጣበት በ16ኛውቀንከጠዋቱ 3:30 ሰዓትየጨረታሳጥንተዘግቶበተመሳሳይቀንልክ4 :00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፡፡ 16ኛውቀንበዓልከሆነደግሞበሚቀጥለውየሥራቀንበተመሳሳይሰዓትይከፈታል፣

8. በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ፡ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም፣

9. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠማብራሪያ

የግዥናንብረትአስተዳደርዳይሬክቶሬት/ቤትቢሮቁጥር C21-201 /0344 414784/0914727448ፖሳቁ. 231ዋናግቢ፣መቐለዩኒቨርሲቲ

መቐለዩኒቨርሲቲ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s