ወጋገን ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ቅርንጫፎች ስታቢላይዘር መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረዉ መስፈርት የምታማሉ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል / ስታቢላይዘር ጋቶ 1500 ዋት ብዛት 14/

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ

2 ቲን ቁጥር ያላቸዉ

3 ቫት ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ

4 የተሰጣችሁ ፕሮፎርማ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ የምትችሉ

እስከ 23/11/2012ዓ/ም

Backs
Tender Category