የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለኮረም ሰቆጣ ላሊበላ ሎት2 እና ለአደሽሁ ደላ ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና ተሸከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል:
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 21, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 12, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10000.00
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ነሐሴ 12, 2012 04:15 ጥዋት
  • የማሺነሪ ኪራይ
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/MACH/116/2020

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለኮረም ሰቆጣ ላሊበላ ሎት2 እና ለአደሽሁ ደላ ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት

 አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና ተሸከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል::

ስለሆነም፡-

No

የማሽኑ ዓይነት

የማሽኑ/አቅም Engine power/

ሞደልስሪት

Qty

የሚሰራበት ፕሮጀክት

1

ዶዘር

300-350HP

ካት፣ሌበረር ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

2

ለኮረም ሰቆጣ ላሊበላ

2

ግሬደር

ሪፐር ያለው

140-200 HP

ካት፣ሳኒ፣ ቮልቮ

ወይም ከነዚህ ጋር

ተመጣጣኝ

2

ለኮረም ሰቆጣ ላሊበላ

3

ስሙዝ ሊግል

ድራም ሮለር

(ባለአንድ)

ከ16 ቶን በላይ

ማንኛውም

2

ለኮረም ሰቆጣ ላሊበላ

4

ሺፕፉት ሮለር

ከ16 ቶን በላይ

ማንኛውም

1

ለኮረም ሰቆጣ ላሊበላ

5

ኤክስካቫተር

በአካፋ

ከ1.5 ሜ/ኩብ በላይ 150-250 HP

ካት፣ ሳኒ፣

ኮማትሱ፣ኒውሆላንድ

ወይም ከነዚህ ጋር

ተመጣጣኝ

2

ለኮረም ሰቆጣ

ላሊበላ

6

ኤክስካቫተር በድንጋይ መስበሪያ

ከ1.5 ሜ/ኩብ በላይ 150-250 HP

ካት፣ ሳኒ፣

ኮማትሱ፣ኒውሆላንድ

ወይም ከነዚህ ጋር

ተመጣጣኝ

2

ለኮረም ሰቆጣ

ላሊበላ

7

የውሃ ቦቲ

ከ5000 ሊትር በላይ (የውሃ መርጫ ያለው)

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

10

ለኮረም ሰቆጣ

ላሊበላ

8

የድንጋይ መስበሪያ

(ድሪሊንግሪግ/ ለካባ ስራ

(wagan drill)

እስከ 6 ሜትር መቆፈር የሚችል

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

2

ለኮረም ሰቆጣ

ላሊበላ

9

ሎደር

150-200HP

ካትት ሌበረር

ወይም ከነዚህ ጋር

ተመጣጣኝ

2

ለኮረም ሰቆጣ

ላሊበላ

10

ገልባጭ ለአፈር ገረጋንቲ ጠጠርና ቤዝኮርስ ማመላለሻ

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

20

ለኮረም ሰቆጣ

ላሊበላ

11

ገልባጭ ለድንጋይ ማመላለሻ

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

10

ለኮረም ሰቆጣ

ላሊበላ

12

የውሃ ቦቲ

ከ15000 ሊትር በላይ (የውሃ መርጫ ያለው)

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

6

ለአደሽሁ ዳላ ሳምረ

  1. ተጫራቾች በመስኩ /ህጋዊ/ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከረብያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) ብር በድርጅታችን ትክክለኛ ስም Defence Construction Enternse በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርበታል::
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል::
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይቻላል::
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ነሐሴ 12/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  6. ጨረታው ነሐሴ 12/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙብ በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይፈከታል::
  7. ኢንተርፕራዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

ማዞሪያ 114-42-22-70/71/72

EMAIL አድራሻ [email protected]  

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s