1 የኣቅራቢነት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው።
2 የ2011/2012 ዓ/ም ግብር የከፈሉና የዓመት ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ::
3 ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑና ያለፈዉ ወር ተ.እ.ታ የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
4 ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱት መረጃዎች ኦርጂናል በመያዝ የጨረታ ሰነድ መውሰድ አለባቸው፡፡፡
5 ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ የማይመለስ 20.00 / ሃያ ብር/ በመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 / አስር / ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ::
6 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000 /ሶስት ሺ ብር / የባንክ ዋስትና ወይም CPO በተለየ ፖስታ ኣሽገው ወይም በኣካል ይዘው መቅረብ የሚችሉ::
7 ዕቃው ውል ከተፈፀመበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ውስጥ እቃውን ፕሮጀክቱ በሚያዘው ባለሙያ ስለ ትክክለኛነቱ በማረጋገጥ ፅ/ቤታችን ማቅረብ የሚችል፤
8 ተሞልቶ የሚቀርበዉ ሰነድ በተሰጠው ስፔስፊኬሽን መሰረት ሆኖ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና መሆን ኣለበት፤
9 የጨረታዉ ሰነድ ዋናዉና ቅጂ ለየብቻዉ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ያስፈልጋል::
10 የጨረታዉ ሳጥን በ 25/10/2012 ዓ/ም ጥዋት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጥዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም መገኘት የማይችሉ ከሆነ ሰነዳቸዉን በማሟለት በፖስታቸዉ ላይ ይከፈትልኝ ብለዉ ከፈረሙና የድርጅቱ ማህተም ካደረጉ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤት ይክፈታል::
11 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
አድራሻ 05 ቀበሌ ኮንደሚኒየም አጠገብ የኦርቶዶክስ የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት
ለበለጠ መረጃ 03 44 40 97 51 /03 44 40 97 52
Backs