መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ አክሱም ለተያዩ ሰራቸኞች የስራና ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • Posted Date: ሰኞ ጥር 16, 2008 (over 9 years ago)
  • Closing Date: ኣርብ ጥር 27, 2008 06:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:20.00
  • Bid Opening Date: ኣርብ ጥር 27, 2008 06:00 Afternoon
  • Textiles and Leather Products/
  • Print
  • Pdf

ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉትን መመዘኛዎች የምታማሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር ትችላላቹ

ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

በመንግስት  መ /ቤት በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

የግብ ከፋይ መለያ ቁጥር  /ቲን/ ያላችሁ

እንዲሁም ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ

በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታዉ ዝርዝር ሰነድ ከ መቐለ አሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ከ ጥር 16 /2008 ዓም ጀምሮ እስከ ጥሪ 27 2008 ዓም 4 ፡00 ሰዓት ድረስ ብር 20በመክፈል ለመግዛት በኤረፖርቱ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ዋጋ መቀርቢያ ሰነድ  ማቅረብ እንደምትችሉ እየገለፅን ጨረታዉ ታሕሳስ 25/ 2008 ዓም  4 ፡30 የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ  0344420327/ 0914705267 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

Backs
Tender Category