በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2012 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: Apr 22, 2020 10:00 AM
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 120000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ13/8/2012 ዓ/ም ጠዋት 4:30 ሰዓት
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
  • Print
  • Pdf
  • የ2012 ዓም እድሳት የተደረገለት የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፍኬት፣ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የካቲት ወር የቫት ዲክላሬሽን ፣ቲን ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው
  • መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ሁሉም ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 ከ29/7/2012 ዓ/ም እስከ 13/8/2012 ዓ/ም 11:30 በስራ ሰዓት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

ጨረታው የሚዘጋበት የመጨረሻ ቀን በ14/8/2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን

 በ13/8/2012 ዓ/ም ጠዋት 4:30 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 105 ይከፈታል።




  •      የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና/ በተጫራቾች ምርጫ መሰረት ከሚከተሉት አንዱ ሊሆን ይችላል ፡፡
  • ሀ. በህግ ከታወቀ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional bank guarantee)
  • ሊ. በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና
  • ሐ. በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ማስያዣ (CPO) ሆኖ ብር 120,000.00(አንድ መቶ ሃያ ሺ ብር ) ማቅረብ አለባቸው::
  • የሚያስፈልግ የዶክመንት ብዛት ቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንት ከነ 2 ኮፒ እና ፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንት ከነ 2 ኮፒ ለየብቻቸው በፖስታ በማሸግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ያሉትን ቅፆች በትክክል በመሙላት፣ በያንዳንዱ የሰነዱ ገፅ ፊርማ እና የድርጅቱን ማህተም ማድረግ አለባቸው።
  • ድርጅታችን ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ይህ ጨረታ በማንኛውም ጊዜ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ---------------ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ

ቢሮ ቁጥር -----105 ግዥና ንብረት አስተዳደር ስልክ ቁጥር ----- 0342406380

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ. ብዙሃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት አስተዳደር

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (57)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s