ማሳሰቢያ
1 በዘርፉ የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያለዉ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
2 የአቅራቢዎች ምዝገባ ያለዉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ግብር ስለመክፈሉ የምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ የሚችል
3 የጨረታ ማስከበሪያ 5,000.00 ብር በኢትዪጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ስም CPO ማስያዝ ይኖርበታል
4 ተጫራቾች ኢንቲትዩቱ ባቀረበዉ ፎርም በድርጅታቸዉ ስም ቃለ መሃላ ፈርመዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
5 ጨረታዉ በሁት ኢንቨሎፕ ታሽጎ የሚቀርብ ሲሆን ዋናዉና ቅጂ ሰነድ በድርጅቱ ስልጣን ባለዉ አካል ፊርማና ማህተም ሊኖረዉ ይገባል የንግድ ፈቃድ ኮፒ ቃለ ማሃላ የአቅራቢ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:CPO እና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች በኦርጅናል ዶክመንት መግባት አለበት
6 ተጫራቾች በሚቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ስማቸዉን ፊርማቸዉና አድራሻቸዉ ማስፈር አለባቸዉ
7 ጨረታዉ ለመዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ ዉጭ እንድሚደረጉና ለወደፊትም ጨረታ እንደማይሳተፉ ይደረጋል
8 ጨረታ ከተከፈተ በኃላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሓሳብ ላይ ለዉጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ ራሳቸዉን ማግለል አይችሉም
9 ተወዳዳሪዎች የታደሰ ሊብሬና ኢንሹራንስ ማቅረብ አለባቸዉ
10 ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ የማብራሪያ ወይም የማሻሻያ ጥያቄ በግዥ መመርያዉ ከተወሰነዉ ጊዜ ገደብ በፊት በስልክ ቁጥር 0344 4128 01 መጠየቅ ይችላሉ
11 ተጫራቾች በጨረታ አፈፃፀም ሂደት ቅሬታ ካላቸዉ አቤቱታ የማቅረብ መብት አላቸዉ
12 ተመሳሳይ ዋጋ እና ስፐስፊኬሽን ያቀረቡ ተጫራቾች እንደገና ዋጋ እንዲያቀርቡ ይደረጋል በሶስተኛ ተመሳሳይ ከሆኑ በእጣ ይለያሉ
13 ተወደዳሪዎች ኢንስቲትዩቱ ባቀረበዉ ዝርዝር የጉዞ ዕቅድ መግልጫ መወዳደር አለባቸዉ
14 አሸናፊ ድርጅት ለጉዘዉ የሚቀርብዉ መኪና የቴክኒካል ብልሽት የሌለበት መሆን ይኖርበታል መኪናዉ የአመቱ ቴክኒካል ምርመራ ያደረገ መሆኑ የሚገልፅ ማረጋገጫ ወረቀት መቅረብ አለበት
15 አሸናፊ ድርጅት በጉዞዉ ወቅት የመኪና ብልሽት ቢያጋጥም ወድያዉኑ የቴክኒካል ብቃት ያለዉ መኪና በመተካት አገልግሎት መስጠት ይቅጥላል
16 ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ጊዜ ከታሕሳስ 27/04/2008 ዓ/ም እስክ ጥር 11/05/2008 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋበት ቀን በ 11/05/2008 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:30 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ 4:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዪጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ቢሮ ቁጥር 304 ዋናዉ ግቢ ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች በራሳቸዉ ምርጫ ጨረታዉን በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙ በመቅረታቸዉ የጨረታዉን መክፈት አይስተጓገሉም
17 የጨረታ ሰነድ ከንግድ ምክር ቤት ወይም ከኢንስቲትዩቱ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ በነፃ መዉሰድ ይችላሉ
18 በፌደራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመርያ መሰረት ኢንስቲትዩቱ አስፈላጊ ሁኖ ካገኘዉ 25 መጨመር መቀነስ ይችላል
19 ያንዱ ዋጋ ሲሞላ ቫት ጨምሮ መሆን አለበት
20 ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በመሉ ወም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
21 አሸናፊ ድርጅት በጉዞዉ ወቅት ለሚያስፈልጉ ለነዳጅ ለሹፌርና ረዳት የዉሎ አበል የመሳሰሉት ወጪዎች ራሱ የሚሸፍንችላሉነዉያፉ
Backs