የትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የመንገድ ልማትና አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት በ 2008 በጀት ዓመት በትግራይ ክልል ለሚሰሩ አምስት የመንገድ ፕሮጀክት እና አንድ ድልድል አማካሪ ለመቅጠር ከዚህ በታች የተዘረዘረዉን ማሟላት ሁሉ በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ
  • Posted Date: ማክሰኞ ጥር 3, 2008 (over 9 years ago)
  • Closing Date: እሁድ ጥር 29, 2008 06:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:10000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:
  • Bid Opening Date: ሰኞ ጥር 30, 2008 06:00 Afternoon
  • Engineering Related Consultancy/
  • Print
  • Pdf

ተቁ

የፕሮጀክት ስም

የሚሰራዉ መንገድ በኪ.ሜ

የጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና

የሚያስፈልግ የአማካሪ ድርሻ

አማካሪ የሚሰራበት ግዜ

1

ዓዲ ዳዕሮ ዘላዝለ

38.95

10,000

H&B Consultancy/ Engineering Consultancy (General) C-VI & above

6ተ ወርሒ

2

ማይካድራ ቓፍታ ማዕከል ሸግሊል

41.336

10,000

H&B Consultancy/ Engineering Consultancy (General) C-V & above

6ተ ወርሒ

3

አክሱም ወለል ጭላ

34.51

10,000

H&B Consultancy/ Engineering Consultancy (General) C-IV & above

6ተ ወርሒ

4

ተከዘ የጭላ

40.765

10,000

H&B Consultancy/ Engineering Consultancy (General) C-IV & above

6ተ ወርሒ

5

ኣዕረግ ማይኩሕሊ

25.32

10,000

H&B Consultancy/ Engineering Consultancy (General) C-VI & above

6ተ ወርሒ

6

አላማጣ ድልድል

20ሜ

10,000

H&B Consultancy/ Engineering Consultancy (General) C-PP & above

6ተ ወርሒ

 

በዚህ መሰረት ተጫራቾች ጨረታ ለመሳተፍ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማማላት አለባቸዉ

  1. የ2008 ዓም የታደሰ ንግድስራ ፍቃድ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት የቫት ምዝገባ ወረቀት የባለፈዉ ወር የቫት ዲክላሬሽን የቲን ምዝገባ ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ኮንሳልታንት
  2. የትግራይ መንገድ ልማትና አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት H&B Consultancy/ Engineering Consultancy (General)/:-  C-IV & above , C-V & above , C-VI & above , C-PP & above እና ከዚያ በላይ የሆኑ የቫት ተመዝጋቢዎች የሆኑ የምስክር ወረቀት ፍቃድ ያላቸዉ በተጨማሪም ከንግድና ኢድስትሪ ሚኒስትር የታደሰ የስራ ፍቃድ ያለዉና ከስራነና ከተማ ልማት ሚኒስትር ወይም ተመሳሳይ ስልጠን ካለዉ የምዝገባ ሰርተፊኬት የ 2008 ዓ/ም ያሟላ ኮንሳልታንቶች
  3. ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ የመድን ዋስትና ወይም ከባንክ በሚሰጥ የተረጋገጠ Unconditional bank guarantee or CPO ብር 10,000 (አስር ሺ) ማቅረብ ይገባቸዋል
  4. ተጨራቾች ለሚቀርቡት Consultancy Service for the supervision and Contract Administration of Road program for Tigray Region urban & Rural Road Agencies የስራ ዉል ከተፈፀመበት ቀን ጀምሮ በትንሽ ስድስት ተከታታይ ወራት 6ት ወራት ሙሉ በሙሉ ስራዉን ተከታትሎ መስራት አለበት
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ከመንገድ ልማትና  አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት ከቢሮ ቁጥር 211 አስፈላጊዉን ማስረጃ በማስያዝ የማይመለስ ብር 300 /ሶሰት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የፕሮጀክት ዋጋ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶክመንት አንድ አንድ ዋና ዶክመንት የጨረታ ዋስትና ማስረጃ ሁለት ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች አሽጎ ሁሉንም ደግሞ ጠቅልሎ በሚያዝ ትልቅ ፖስታ በማሸግና እነ የተጫቱበትን ፕሮጀክት ስም በትልቁ ፖስታ ላይ በመፃፍ በመንገድ ልማትና አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 211 በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት 30ኛ ዉን ጨምሮ እና በ 31 ኛዉ ቀን ጠዋት እስክ 4:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባችዋል
  7. የጨረታ ሰነዱን ሲሸጥ እንደነበረዉ በጥንቃቄ በመሙላትና በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማዉናን ማህተሙን በማኖር ምንም ያልተጓደለ የጨረታ ሰነድ መቅረብ አለበት
  8. ተጫረቾች ወደ ዋጋ መወዳደሪያ ሰነድ ለመግባት የግድ ዝቅተኛ የቴክኒካል ነጥብ ማግኘ’ት አለባቸዉ ዝቅትኛ ነጥብ 70% ሆኖ ዝቅትኛ ነጥብ ያላገኙ ተጫራቾች የዋጋ መወዳደሪያ ሰነዳቸዉን ሳይከፈት ይመለስላቸዋል
  9. ጨረታዉ ማስታወቂያ ከወጣበት በ 31ኛዉ ቀን ጠዋት በ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 211 በጨረታ ኮሚቴዉ ፊት ይከፈታል
  10. ቢሮዉ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበbቀ ነዉ
  11. ለበለጠ መረጃ ለመንገድና አስተዳደር ዋና ሂድት ቢሮ ቁጥር 211 ሶስተኛ ፎቅ ወይም በስልክ ቁጥር 034 441 06 45/ 034 440 00 43 በአካል ወይም በስልክ ማግኘት ይቻላል
  12. ከተባለዉ ሰዓት ዘግይቶ የመጣ ተጫራቾች ጨረታዉ ላይ አይሳተፍም

ስልክ ቁጥር 034 441 06 45/ 034 440 00 43

ፓሳቁ 225 መቐለ ኢትዩጰያ

የትግራይ ክልል ኮንስትርክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የመንገድ ልማትና አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት

Backs
Tender Category