1 ቫት ተመዝጋቢ የሆነና የግብር መለያ ቁጥር ያለዉ
2 በዘርፉ ተዛማጅነት ያለዉ የ 2012ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና በኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ
3 ሰነዱ መግዛት የሚቻለዉ በመንግስት የስራ ቀንና ሰእት በ ትግራይ ወጣቶች ስፖርት ጉዳይ ቢሮ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት ይቻላል
4 የጨረታ ማስከበርያ 100000.00 በስፒኦ ወይ በካሽ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበተል
5 የተወዳዳሪዎች ፖርሳ ግልፅ የምያሳይ ኣድራሻ ድርጁቱ ማሕተም እና ስልክ ቁጥር መኖር ኣለበት
6 ተጫራቾች ሰነዱን ስያስገቡ ለየብቻ የታሻገ ኦርጅናልና ኮፒ ዶክመንት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ኣለባቸዉ
7 ተጫራቾች ከተከፈተ በሃላ ማናቸዉም ሁኔታ መለወጥ ማሻሻል ኢንዲሁም ከጨረታ ዉጪ መሆን ኣይቻልም
8 ቢሮዉ ዉል የተገባዉን ዕቃ በኣግባቡ ካደረገ በሃላ ክፍያ ይፈፅማል
9 ተጫራቾች በተያዘ ግዜ የተወሰኑ ዝርዝሮች እና ማናኛዉም መሰፈርት መቀየር ኣይፈቀድም
10 ቢሮ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
11 ጨረታዉ በቴሌቪዥን አየር ላይ ከዋለ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 30 ቀናት ሰነዱ ተሽጦ ለ 31 ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግተቶ በተመሳሳይ ሰዓት 4፡30 ይከፈታል
12 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኽበት ይከፈታል
13 ለበለጠ መረጃ 03 44 40 88 77
Backs