የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት በከተማ መቐለ አስተዳደር ፅህፈት ቤት ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ የኢንተርኔት ዝርጋታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማካሄድ ይፈልጋል፡
  1. የዘመኑ ግብር ከፍለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጥር 2012 ዓም ቫት ሪፖርት ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ለዶዘርና ግሬደር ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒአ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በፅህፈት ቤታችን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  3. ተጫራቾች ሰነድ ጨረታ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል ሰነድ ጨረታ መውሰድ ይችላሉ፡፡ 
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ለእያንዳንዱ አንድ ኦርጅናል ከሁለት ኮፒ ለየብቻው ጠቅላላ 6 የታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  5. ጨረታው በ2/8/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 
  6. ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  7. ፅህፈት ቤታችን ጨረታ ከተከፈተ በኋላ 20% የመጨመርና የመቀነስ መብት አለው፡፡ 
  8. ፅ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡ 
  9. ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0345593411/ 0342408757 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ 

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት 

የመቐለ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት

Backs
Tender Category