የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በከተማ መቐለ የሚገኙ መሰረተ ልማቶች ጥናት ለማካሄድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጥናት ይፈልጋል
  1. የዘመኑ ግብር ከፍለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የአቅራቢነት ሰርቲፊኬት፣የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ ጥር 2012 ዓ/ም ቫት ሪፖርት ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ::
  2. ተጫራቾች ሰነድ ጨረታ (TOR) ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት በነፃ ሰነድ ጨረታ መውሰድ ይችላሉ::
  3. ተጫራቾች የፍላጎት መግለጫ ሰነዳቸውን (Expression of Interest) እስከ 02/08/12 ዓ/ም ማቅረብ ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች በእያንዳንዱ የፍላጎት መግለጫ ሰነድ ገፅ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ማድረግ ይኖርበታል::
  5. ጽ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው::
  6. ለበለጠ ማብራሪያ በስ/ቁጥር፡- 03 455 934 11 /03 424 087 57 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

Backs
Tender Category