ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ አውቶብሶችንና ፒክ አፕ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
  • Posted Date: ማክሰኞ መጋቢት 15, 2012 (over 4 years ago)
  • Closing Date: ኣርብ መጋቢት 25, 2012 08:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:20%
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:200.00
  • Bid Opening Date: ኣርብ መጋቢት 25, 2012 08:30 Afternoon
  • Vehicle Foreclosure/ Other Sale/ Used Items Sale/
  • Print
  • Pdf
  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር የያዘውን የመወዳደሪያ ሰነድ ከዋናው መ/ቤት መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንጻ ፋይናንስ መምሪያ 5ተኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል መውሰድ ይችላል:: 
  2.  ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የጨረታ ዋጋውን 20% (ሃያ በመቶ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: 
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በማዘጋጀት ማስታወቂያው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ መጋቢት 24 ቀን 2012 ዓ/ም መግዛት ይችላሉ:: 
  4. ጨረታው መጋቢት 25 ቀን 2012 ዓ/ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት በአ/ ማህበሩ ዋና መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ በመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: 
  5. የጨረታው አሸናፊ ማሽነፉ በደብዳቤ ከተገለጸለት ዕለት ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ከፍሉ ተሽከርካሪውን ማንሳት አለበት:: በተጠቀሰው ቀን ውስጥ ካላነሱ የጨረታው አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ለአ/ማህበሩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ ለ2ተኛ አሸናፊ የሚሰጥ ይሆናል::
  6. የተሽከርካሪውን የስም ዝውውርና ህግ የሚጠይቃቸውን ማንኛውም ክፍያዎች (ወጪዎች) አሸናፊ የሚሸፍን ይሆናል:: 
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከዙበት ዕለት ጀምሮ ዮሴፍ ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የአማህበሩ ጋራዥ በመገኘት አውቶቢሶቹን በስራ ሰዓት ማየት ይችላሉ:: 
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመጫረቻ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል:: 
  9. አ/ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሰሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09-14-70-38-08 ወይም 011 4 70 83 32 

 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፤ 

Backs
Tender Category