የ ዉቅሮ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ግ/ፋ/ንብ/ኣስ/ር/ደ/ የስራ ሂደት በ 2012 ዓ/ም ለ ዉቅሮ ከተማ አጎልግሎት የሚዉል የ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1 በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ

2 የዘመኑ ግብር የከፈሉ

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ናምበር ያላቸዉ

4 የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት የተመዘገባቹ የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እንዲሁም የታህሳስ ወር 2012 ዓ/ም የቫት ዲክላሬሽን ማቅረብ የሚችል

5 የኣቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ወይም በ ፌዴራል ድህረ ገፅ የተመዘገበ

6 ተጫራቾች በጨረታ ለመሰተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ 1-5 የተጠቀሱትና የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር ኣያይዞ ማቅረብ አለባቸዉ

7 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 ሁለት ሞቶ ብር ብቻ በመክፈል በዉቅሮ ከተማ እቅድና ፋይነናንስ ፅ/ቤት ግ/ፋ/ንብ/ኣስ/ር ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 04 1ኛ ፎቅ ድረስ መግዛት ይቻላል

8 ተጫራቾች ጨረታዉን ከመክፈቱ በፊት ለሚወዳደርበት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና  5000.00 በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ ስፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ኣለባቸዉ

9 ተጫራቾች ላሸነፈዉ ዕቃ የ 2 ዓመት ዋስትና ማቅረብ የሚችል

10 ተጫራች ላሸነፈዉ ዕቃ ዉል ካሰረበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ የሥራ ቀን እንዲሁም ላሸነፈዉ ዕቃ በራሱ መጓጓዣ በ ዉቅሮ እቅድና ፅ/ቤት መጋዘን ያደርሳል

11 ጨረታዉ የሚከፈትበት በዉቅሮ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በቀን 23/07/2012ዓ/ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን በ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል

12 መ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 03 44 43 00 83

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (59)
    • ኮንስትራክሽን (1049)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4464)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (512)
            • ህንፃ መሳርሒ (7196)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1832)
                      • ምግብን መስተን (515)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1284)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (88)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2990)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1661)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (84)
                                                            • ክራይ (741)
                                                              • መሸጣ (1184)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (95)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8596)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (361)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (835)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (579)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (268)
                                                                                    s