ትግራይ ልማት ማህበር ህድሞና ታወር ህንፃ የጄኔሬተር ጣራ እና የግድግዳ ልብስ እና ስላፕ በብረት የሴራሚክ ሥራ ጨምሮ ለማሠራት ይፈልጋል
  • 1. የጄኔሬተር ጣራ እና የግድግዳ ልብስ እና 
  • 2. ስላፕ በብረት የሴራሚክ ሥራ ጨምሮ ለማሠራት ይፈልጋል

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል:: 

  • ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በሚገኘው ትግራይ ልማት ማህበር አዲስ አበባ ቦሌ መድሃኔዓለም ህድሞና ታወር 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08 የማይመለስ ብር 50 እየከፈሉ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ 
  • ተጫራቾች በሚያቀርቡት ጨረታ ሰነድ ላይ ስም አድራሻ ስልክ ቁጥር እና ፊርማቸውና ማሕተም በግልፅ ማስፈር ይኖርባቸዋል። 
  • ግልፅ ያልሆነ ወይም ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በጽሑፍ (በስልክ) በኣካል ማቅረብ ይችላል። 
  •  ተጫራቾች በሰንጠረዡ በተዘረዘሩትን ያንድ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ በግልፅ መሙላት ይኖርባቸዋል:: ስርዝ ድልዝ ካለበት ጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማውን ያሳረፈ አካል መፈረም ይኖርበታል፡ 
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3,000 (ሶስት ሺ) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በድርጅቱ ስም በሲፒኦ ብቻ በማዘጋጀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ኣንድ ላይ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  • ተጫራቾች በዘርፋ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ግብር የከፈለበት የግብር ከፋይ (Tin Number) አግባብነት ያለው የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፊኬትና የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 
  • ተጫራቾች አሸናፊ ሆነው ሲገኙ ሥራውን በስንት ቀን ጨርሰው እንደሚያስረክቡ ባቀረቡት ዋጋ ዝርዝር መሰረት በግልፅ ማስቀመጥ ይጠበቅባችዋል፡፡ 
  • ድርጅቱ ቅድሚያ ክፍያ (አድቫንስ) ኣያስተናግድም ሥራውን በትእዛዙ መሰረት ሰርተው ሲያስረክቡ ጥራቱ ተረጋግጦ የሚከፈለው ይሆናል፡፡ 
  • ጨረታው እስከ 22/6/2012 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ኣዲስ አበባ ቦሌ መድሃኒኣለም ህድሞና ታወር 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር-08 በታሸገ ኢንቨሎኘ ይዘው ሲቀርቡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ 
  • ከፅ/ቤቱ የዋጋ መስጫ ቅፅ ውጭ ዋጋውን ሞልቶ ማቅረብ ጨረታው ተቀባይነት የለውም፡፡ 
  • ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ እና ሊጠቅም በሚችል መንገድ የማስኬድ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 
  • የሁሉም ሥራዎች ዲዛይን በፅ/ቤቱ ተሠርቶ ስለሚቀርብላችሁ በምታቀርቡት ዋጋ የዲዛይን ሥራ ማካተት አይኖርባችሁም:: 

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር- 0116392670/0116393926/0985016998

Backs
Tender Category