ሎት ቁጥር | የዕቃው ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | |
1 | የተለያዩ ዓይነትና መጠን ያለው ሴራሚክ | M 2 | 1548 | |
2 | ኤልሙኒየም የበርና መስኮት | M 2 | 352.87 | |
3 | የውስጥ አርክቴክቸራል የእንጨት ስራ | |
| ሀ | የተለያዩ ዓይነት መጠን ያለው የውስጥ የእንጨት በሮች | ቁጥር | 49 | |
| ለ | ለእንግዳ መቀበያ የሚውል ሼልፍ ወይም ባንኮኒ (Reception Counter) በዲዛይኑ መሰረት | | 1 | |
| ሐ | ኪችን (Kitchen) በዲዛይኑ መሰረት | | 1 | |
| መ | የመሰላል መወጣጫ (ዘand Rail) በዲዛይኑ መሰረት | | 1 | |
| | | | | | |
| | | | | | | | | |
በዚህ ጨረታ ሳይ ስመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- 1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርሱና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ፣ በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው ፣
- 2. የጨረታ ሠነዱን ከየካቲት 2 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር/ በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- 3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO ማስያዝ አለባቸው።
- 4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በትግራይ ከልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ጎዳና ሰማእታት ፕላኔት ሆቴል ወረድ ብሎ በሚገኘው የዛምራ ኮንስትራክሽን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 01 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
- 5. ጨረታው የካቲት 16 ቀን 2012 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 900 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- 6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ፣ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- 7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡-03-42-40-67-12 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Backs