በኤጄንሲ ማዕድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባባሪያ ዩኒት የ መኪና ስፔር ፓርት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ የሆናቹ ነጋዴዎች እንትወዳደሩ ይጋብዝል
  • Posted Date: ቀዳም ጥሪ 23, 2012 (over 5 years ago)
  • Closing Date: ሰሉስ ጥሪ 26, 2012 08:30 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:0.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:0.00
  • Bid Opening Date: ሰሉስ ጥሪ 26, 2012 09:00 Afternoon
  • Vehicle Spare Part/
  • Print
  • Pdf

1 የ2012ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ፣ ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ የሚያቀርብ

2 ቫት ተመዝጋ ከሆኑ የኣቅራቢነት የሰኔ ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ

3 ኣቅራቢዎት የሚያቀርቡት ዋጋ ካሸነፍበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ15 ቀናት መቆየት ኣለበት

4 ፕሮፎርማ የሚወጣበት ቀን 22/05/2012ዓ/ም

5 ፕሮፎርማ የሚዘጋበት ቀን 26/05/2012ዓ/ም በ 08፡30 ሰዓት

6 ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን 26/05/2012ዓ/ም 09፡00 ሰዓት

7 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ፕሮፎርማዉ በሙሉ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራርያ ይትግራይ ልማት ማሕበር ህንፃ ዉስጥ ሆኖ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባባርያ ዩኒት ቁጥር 215 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 03 44 40 20 88 ወይም 03 44 40 92 01 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

Backs
Tender Category